Search
Close this search box.
ባንካችን በቅርቡ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖቻችንን ቦታው ድረስ በመገኘት እንደወትሮው ሁሉ አጋርነቱን ከማሳየቱም ባሻገር የተጎዱ ወገኖቻችንን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚደረገው ድጋፍ ለማገዝ የብር 1,500,000.00 ድጋፍ አድርጓል። ይህ ማህበራዊ ኃላፊነትን የመወጣት ስራ መጨረሻችን ሳይሆን በቀጣይም ወገኖቻችንን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው እንቃስቃሴ ሁሉ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን