Skip to content
Facebook
Telegram
Instagram
Youtube
Linkedin
Search
Search
Close this search box.
ግሎባል ኦንላይን
ክፍት የስራ ቦታዎች
ቅርንጫፍ / ኤቲኤም አመልካች
8118
አማርኛ
English
መነሻ ገጽ
ስለ እኛ
የድርጅቱ ታሪክ
የዳይሬክተሮች ቦርድ
የሸሪዓ አማካሪዎች
አስፈፃሚ አስተዳደር
ድርጅታዊ መዋቅር
አጋሮች
ምርት እና አገልግሎቶች
ተቀማጭ
የቁጠባ ሂሳብ
የአሁኑ ሂሳብ
ልዩ ተቀማጭ መርሃግብር
ቋሚ ተቀማጭ
ኢንተርናሽናል ባንኪንግ
የንግድ አገልግሎቶች
ኮርስፖንዳንት ባንኪንግ
ሬሚታንስ እና ፎሬክስ
የወለድ ነጻ ባንኪንግ
ዋድያ
ዋድያ የቁጠባ ሂሳብ
የሀጅ/ዑምራ ቁጠባ ሂሳብ
ብድር እና የቅድሚያ
ብድር እና የቅድሚያ
የብድር ካልኩሌተር
ኤቲኤም & ቅርንጫፍ አመልካች
ሬሚታንስ እና ፎሬክስ
የብድር ካልኩሌተር
ዓመታዊ ሪፖርት
ማስታወቂያዎች
ዲጂታል ባንኪንግ
ኦንላይን ባንኪንግ
ካርድ ባንኪንግ
ኤቲኤም እና ፖስ
ኢ-ክፍያ ስርዓት
ዲጂታል ወይም ስማርት ቅርንጫፍ
ዜና እና ሚዲያ
ዜና
ዓመታዊ ሪፖርቶች
ማስታወቂያዎች
ጋለሪ
ክፍት የስራ ቦታዎች
Events
እገዛ/ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
ማስታወቂያ
ያግኙን
X
ዜና
Stay Informed, Stay Empowered
News
Annual reports
Gallery
Vacancy
Events
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር ዋነኛ መርህ አድርጎ እየሰራ ነው – ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ
By
Marketing Department
ግንቦት 19, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት ዋና ዕሴት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ተስፋዬ ይኸን ያሉት ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን የሥራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና...
ባለፉት ዘጠኝ ወራት አመርቂ ዉጤት መመዝገቡ ተገለፀ
By
Marketing Department
ሚያዝያ 30, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት በበርካታ መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ አመራር እና የማኔጅመንት አባላት ገለጹ፡፡ ይህ የተገለጸው የቦርድ አመራሮችና ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የተሳተፈበት ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
By
Marketing Department
ሚያዝያ 27, 2026
News
ነህሚያ የኦቲዝም ማዕከል የ2018 ዓ.ም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብርን ሚያዚያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አከናውኗል። መርሃ-ግብሩ በዋናነት በህብረተሰቡ ዘንድ ስለ ኦቲዝም ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ፣ በኦቲዝም የተጠቁ ህጻናት ተገቢውን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙ ለማስገንዘብ ታልሞ...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ ለደንበኞቹ የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጀ
By
Marketing Department
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ-ግብር መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ ደንበኞች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የከተማዋ መጅሊስ...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ ለሚገኙ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ
By
Marketing Department
መጋቢት 21, 2026
News
1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በለይሌ ሪዞርት በተሰናደው የኢፍጣር መርሃ ግብር የባንካችን ኃላፊዎች፣ ደንበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል ያደረግ ምቹ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ።
By
Marketing Department
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና የጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በተለያዩ ዘርፎች በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ የሁለቱም ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት መጋቢት 06 ቀን 2018 ዓ.ም በመጅሊሱ ዋና ጽ/ቤት ተወያይተዋል። በውይይቱ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታውች ላይ ያጠነጠነ ሲሆን በተለይ...
ባንካችን በጅማ ከተማ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ
By
Marketing Department
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አካላት ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቡካሪ መስጂድ አከናውኗል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የባንኩ ዋነኛ እሴት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ
By
Marketing Department
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቅዱስ የሆነውን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰርለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ባንካችን ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን ይኸን መሰል የበጎ አድራጎት ተግባራትን ለረዥም ጊዜ እያከናወነ እንደሚገኝ የገለጹት የማርኬቲንግና እና...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቀጣይ አምስት ወራት ሊተገበሩ በሚገቡ አንኳር የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ምክክር የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አጠናቀቀ።
By
Marketing Department
የካቲት 16, 2026
News
ስብሰባው ለተከታታይ ሁለት ቀናት የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በኖራ ሪዞርት ተካሂዷል። በምክክር መርሃ ግብሩ የባንኩ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም እና የበጀት ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት ሊሰሩ በሚገቡ የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በባንክ...
1
2
3
4
5
›
»
The past
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ ለደንበኞቹ የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጀ
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ-ግብር መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል።...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ ለሚገኙ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ
መጋቢት 21, 2026
News
1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በለይሌ ሪዞርት በተሰናደው የኢፍጣር መርሃ ግብር የባንካችን ኃላፊዎች፣ ደንበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ።
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና የጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በተለያዩ ዘርፎች በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ የሁለቱም ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት መጋቢት 06 ቀን...
ባንካችን በጅማ ከተማ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አካላት ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቡካሪ...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ
መጋቢት 21, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቅዱስ የሆነውን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰርለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ባንካችን ከመደበኛ...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቀጣይ አምስት ወራት ሊተገበሩ በሚገቡ አንኳር የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ምክክር የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አጠናቀቀ።
የካቲት 16, 2026
News
ስብሰባው ለተከታታይ ሁለት ቀናት የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በኖራ ሪዞርት ተካሂዷል። በምክክር መርሃ ግብሩ የባንኩ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም እና...
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያለውን የስራ ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄደ።
ጥር 29, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC) ጋር ያለውን የስራ ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም አከናውኗል። የዛሬው ውይይት...
በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ
ጥር 27, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ባንኩ ባስቀመጣቸው መለኪያዎች መሰረት የሚበረታታ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት ዓባላት ገለፁ፡፡ የባንኩ...
በላቀ አመራር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ጥር 24, 2026
News
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በላቀ የአመራር ሰጭነት Advanced Leadership Training ዙሪያ ለባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት በስካይ ላይት ሆቴል ሲሰጥ...
1
2
3
4
5
6
7
8
9