News

Stay Informed, Stay Empowered

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና አርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከአርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ተቋማት አብሮነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በቀጣይ ለጋራ ስኬት አብሮ መስራት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ መክረዋል።...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና ሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም በግሩፑ ዋና መስሪያ ቤት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ተቋማት አብሮነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በቀጣይ ለጋራ ስኬት አብሮ መስራት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አዳዲስ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን ተቀበለ፤ ስድስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን በዶክትሬት ዲግሪ አስመረቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባንኩን በቅርቡ የተቀላቀሉ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር የባንካችን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዮሴፍ ጌታቸው፣ ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳኅለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም በባንካችን የመሰብሰቢያ...

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሪሞን ጀነራል ትሬዲንግን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ተ/ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሳኅለሚካኤል መኮንን የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ፣ የሪሞን ጀነራል ትሬዲንግን የሥራ እንቅስቃሴ የጉብኝት እና የውይይት መርሃ ግብር መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ባንካችን ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት...

ከባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችለውን የውይይት መድረክ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አካሂዷል፡፡ መድረኩ ባለአክሲዮኖች ስለ ባንኩ ወቅታዊ የፋይናንስ አፈጻጸም፣ የወደፊት ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችና አጠቃላይ እድገት ግልጽ መረጃ...

ባንኩ የተቋቋመበትን ዓላማ እንዲያሳካ ያልተቆጠበ ድጋፍ እናደርጋለን – ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ባንኩ የተጣለበትን ሀገራዊ እና ማህበራዊ ኃላፊነት በተሟላ ሁኔታ ተወጥቶ የተቋቋመበትን ዓላማ እውን እንዲያደርግ ከምንጊዜውም በላይ አብረው እንደሚሰሩ ገለፁ። የባንኩ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ይኸን የገለፁት ከባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ተግባሩን ላለፉት ተከታታይ ዓመታት ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፣ የዘንድሮው መርሃ ግብር...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 የሥራ አፈጻጸምን ገምግሞ ለ2026/27 ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም የገመገመበትን መርሃ ግብር ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አከናውኗል። ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት ባስቀመጣቸው ቁልፍ መለኪያዎች ማለትም፦የተቀማጭ ገንዘብ ዕድገት፣ የብድር አሰጣጥ እና የአመላለስ አፈጻጸም፣ የዲጂታል አገልግሎት...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር ዋነኛ መርህ አድርጎ እየሰራ ነው – ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት ዋና ዕሴት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ተስፋዬ ይኸን ያሉት ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን የሥራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና...

The past

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሪሞን ጀነራል ትሬዲንግን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ተ/ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሳኅለሚካኤል መኮንን የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ፣ የሪሞን ጀነራል ትሬዲንግን የሥራ እንቅስቃሴ የጉብኝት እና የውይይት መርሃ ግብር...

ከባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችለውን የውይይት መድረክ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አካሂዷል፡፡ መድረኩ...

ባንኩ የተቋቋመበትን ዓላማ እንዲያሳካ ያልተቆጠበ ድጋፍ እናደርጋለን – ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ባንኩ የተጣለበትን ሀገራዊ እና ማህበራዊ ኃላፊነት በተሟላ ሁኔታ ተወጥቶ የተቋቋመበትን ዓላማ እውን እንዲያደርግ ከምንጊዜውም በላይ አብረው...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 የሥራ አፈጻጸምን ገምግሞ ለ2026/27 ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም የገመገመበትን መርሃ ግብር ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አከናውኗል። ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር ዋነኛ መርህ አድርጎ እየሰራ ነው – ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት ዋና ዕሴት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት አመርቂ ዉጤት መመዝገቡ ተገለፀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት በበርካታ መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ አመራር እና የማኔጅመንት አባላት ገለጹ፡፡ ይህ የተገለጸው የቦርድ አመራሮችና ከፍተኛ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የተሳተፈበት ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ነህሚያ የኦቲዝም ማዕከል የ2018 ዓ.ም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብርን ሚያዚያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አከናውኗል። መርሃ-ግብሩ በዋናነት በህብረተሰቡ ዘንድ ስለ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ ለደንበኞቹ የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ-ግብር መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል።...