News

Stay Informed, Stay Empowered

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል

ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ግሎባል ባንክየዕድገትዎ መሰላል...

ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስራ አመራር የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የ ግሎባል ባንክ ደንበኞች፣ ባለአክሲዮኖችና ሰራተኞች ባንካችን ባለፉት ዓመታት በበርካታ የባንክ የስራ ዘርፍ አመርቂ የሚባል ውጤት እያመጣ ከተፎካካሪ ባንኮች አንጻር ፈጣን እድገት እያስመዘገበ የሚገኝ ባንክ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ባንኩ ባለፉት አምስት ዓመታት (እስከ ሜይ 31፣ 2021) ውስጥ በበርካታ...

ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተቀበለ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥም ስራ ይጀምራል፡፡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን በመከተል በአገልግሎት ወቅት ምንም አይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል የማይፈቅድ ሲሆን በሸሪዓ...

ግሎባል ባንክ ከሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር የስራ ስምምነት ውል ተፈራረመ

ግሎባል ባንክ እና ሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ በጉዞጎ የሞባይል መተግበሪያ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ውል ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በጎልደን ሮያል ሆቴል የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ዳይሬቴክተር አቶ ሲሳይ አየለ እና የጉዞጎ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በሱፈቃድ ጌታቸው...

ግሎባል ባንክ ከግሮቭ ጋርደን ጋር በመተባበር ሴት ነጋዴዎች ብቻ ተሳታፊ የሚሆኑበትና ለሁለት ወራት የሚቆይ የንግድ ባዛርን ስፖንሰር አደረገ::

ግሎባል ባንክ ይህን ከጁምዓ እስከ ሰንበት በሚል ስያሜ የተዘጋጀውን እና ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰናዳውን የነጋዴ ሴቶች የንግድ ባዛር በብቸኛ አጋርነት አዘጋጅቷል፡፡ ግሎባል ባንክ ባዛሩን ድጋፍ ያደረገባቸው ዋና ዋና ዓላማዎች፡- በንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች ስራቸው ጎልቶ የሚወጣበትን አጋጣሚ መፍጠር በኮቪድ-19ና...

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር ተከፈተ፡፡

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር የኢፌዲሪ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በተገኙበት ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በይፋ ተከፈተ፡፡...

ግሎባል ባንክ ከኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን አ.ማ ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ

ግሎባል ባንክ እና የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን አክሲዮን ማህበር ዘላቂ የሰራ ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት ደቡብ ግሎባል ባንክ ለኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን ቋሚ ሰራተኞች በሙሉ የቤትና አውቶሞቲቭ መግዣ የሚውል የብድር አግልግሎት ለኢትዮጵያ...

7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ላይ በተደረገ የአስማራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የተገኘ ውጤት

ባንኩ ታህሳስ 4 ቀን 2012 ም. ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ላይ በተደረገ የአስማራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የተገኘ ውጤት...

The past

7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ላይ በተደረገ የአስማራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የተገኘ ውጤት

ባንኩ ታህሳስ 4 ቀን 2012 ም. ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ላይ በተደረገ የአስማራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የተገኘ ውጤት...

Donating blood = Donating a life

More than forty volunteers of GBE staff from Addis Ababa city branches and the Headquarters participated in blood...

GBE Celebrates A 253 Percent Growth in Profit

Debub Global Bank declared its first ever profit of birr 142 million, which is a 253 percent growth, during the annual...

GBE Celebrates Employees’ Appreciation Day

The bank colorfully celebrated annual employees’ appreciation day in the attendance of board of directors, management...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡትን የደቡብ ግሎባል ባንክ የቦርድ አባላት ምርጫ አጸደቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡትን የደቡብ ግሎባል ባንክ የቦርድ አባላት ምርጫ አጸደቀ (ሚያዚያ 3 ቀን 2010 ዓ.ም)  ግሎባል ባንክ ለቀጣይ ሦስት ዓመታት ባንኩን እንዲመሩ...

ግሎባል ባንክ የኢትዮጵያ ምርት ገበያን የክፍያ ሥርዓት ተቀላቀለ

(መጋቢት 13 ቀን 2010 ዓ.ም) ደቡብ ግሎባል ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የሚካሄዱ ግብይቶችን በባንክ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአገልግሎት ስምምነት ከምርት...

Global Bank Ethiopia reaches paid up capital of ETB 500 Million and registers a Profit of ETB 67.7 Million

Global Bank Ethiopia announced a profit of 67.7 million in the 2016/17 fiscal year based on audited financial results...