ግሎባል ባንክ ከፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡
ስምምነቱ ደንበኞች ወደ ባንኩ የሚያመጡት የውክልና ሰነድ ትክክለኛ መሆኑን ከኤጀንሲው መረጃ ቋት በቀጥታ የሚያረጋግጡበት ሥርዓትን ለማስጀመር የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀሰተኛ የውክልና ሰነድ ይዘው ወደ ባንኩ የሚቀርቡ ተገልጋዮችን በማስቀረት ወንጀልን መከላከል የሚያስችል መሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡
ውድ ደንበኞቻችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!የኢትዮ ቴሎኮምን የቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት በአቅራቢያችሁ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ከአካውንታችሁ ወደ ቴሌ ብር በቀላሉ በማስተላለፍ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
Guzo Go
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ግሎባል ባንክየዕድገትዎ መሰላል