Search
Close this search box.

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር ተከፈተ፡፡

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር የኢፌዲሪ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በተገኙበት ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በይፋ ተከፈተ፡፡