Search
Close this search box.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡትን የደቡብ ግሎባል ባንክ የቦርድ አባላት ምርጫ አጸደቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡትን የደቡብ ግሎባል ባንክ የቦርድ አባላት ምርጫ አጸደቀ (ሚያዚያ 3 ቀን 2010 ዓ.ም)  ግሎባል ባንክ ለቀጣይ ሦስት ዓመታት ባንኩን እንዲመሩ በባለአክሲዮኖች የተመረጡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አፀደቀ፡፡ ታህሳስ ወር በተደረገው የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ከተመረጡት 11 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ  8 አዳዲስ እና 3 ነባር የቦርድ አባላት ሲሆኑ፤ ሁሉም በኢትዮጵያ ብሔራዊ […]