ዜና

Stay Informed, Stay Empowered

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ተግባሩን ላለፉት ተከታታይ ዓመታት ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፣ የዘንድሮው መርሃ ግብር...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 የሥራ አፈጻጸምን ገምግሞ ለ2026/27 ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም የገመገመበትን መርሃ ግብር ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አከናውኗል። ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት ባስቀመጣቸው ቁልፍ መለኪያዎች ማለትም፦የተቀማጭ ገንዘብ ዕድገት፣ የብድር አሰጣጥ እና የአመላለስ አፈጻጸም፣ የዲጂታል አገልግሎት...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር ዋነኛ መርህ አድርጎ እየሰራ ነው – ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት ዋና ዕሴት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ተስፋዬ ይኸን ያሉት ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን የሥራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት አመርቂ ዉጤት መመዝገቡ ተገለፀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት በበርካታ መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ አመራር እና የማኔጅመንት አባላት ገለጹ፡፡ ይህ የተገለጸው የቦርድ አመራሮችና ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት የ2025/26 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የተሳተፈበት ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ነህሚያ የኦቲዝም ማዕከል የ2018 ዓ.ም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብርን ሚያዚያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አከናውኗል። መርሃ-ግብሩ በዋናነት በህብረተሰቡ ዘንድ ስለ ኦቲዝም ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ፣ በኦቲዝም የተጠቁ ህጻናት ተገቢውን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙ ለማስገንዘብ ታልሞ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ ለደንበኞቹ የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ-ግብር መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ ደንበኞች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የከተማዋ መጅሊስ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ ለሚገኙ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ

1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም  በለይሌ ሪዞርት በተሰናደው የኢፍጣር መርሃ ግብር የባንካችን ኃላፊዎች፣ ደንበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል ያደረግ ምቹ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና የጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በተለያዩ ዘርፎች በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ የሁለቱም ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት መጋቢት 06 ቀን 2018 ዓ.ም በመጅሊሱ ዋና ጽ/ቤት ተወያይተዋል። በውይይቱ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታውች ላይ ያጠነጠነ ሲሆን በተለይ...

ባንካችን በጅማ ከተማ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አካላት ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቡካሪ መስጂድ  አከናውኗል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የባንኩ ዋነኛ እሴት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ...

The past

ባለፉት ዘጠኝ ወራት አመርቂ ዉጤት መመዝገቡ ተገለፀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት በበርካታ መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ አመራር እና የማኔጅመንት አባላት ገለጹ፡፡ ይህ የተገለጸው የቦርድ አመራሮችና ከፍተኛ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የተሳተፈበት ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ነህሚያ የኦቲዝም ማዕከል የ2018 ዓ.ም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብርን ሚያዚያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አከናውኗል። መርሃ-ግብሩ በዋናነት በህብረተሰቡ ዘንድ ስለ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ ለደንበኞቹ የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የመተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ-ግብር መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል።...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ ለሚገኙ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ

1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም  በለይሌ ሪዞርት በተሰናደው የኢፍጣር መርሃ ግብር የባንካችን ኃላፊዎች፣ ደንበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና የጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በተለያዩ ዘርፎች በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ የሁለቱም ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት መጋቢት 06 ቀን...

ባንካችን በጅማ ከተማ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አካላት ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቡካሪ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቅዱስ የሆነውን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰርለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ባንካችን ከመደበኛ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቀጣይ አምስት ወራት ሊተገበሩ በሚገቡ አንኳር የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ምክክር የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አጠናቀቀ።

ስብሰባው ለተከታታይ ሁለት ቀናት የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በኖራ ሪዞርት ተካሂዷል። በምክክር መርሃ ግብሩ የባንኩ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም እና...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያለውን የስራ ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄደ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC) ጋር ያለውን የስራ ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም አከናውኗል። የዛሬው ውይይት...