ዜና

Stay Informed, Stay Empowered

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና የጅማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በተለያዩ ዘርፎች በጋራ መስራት በሚቻልበት ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ የሁለቱም ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት መጋቢት 06 ቀን 2018 ዓ.ም በመጅሊሱ ዋና ጽ/ቤት ተወያይተዋል። በውይይቱ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታውች ላይ ያጠነጠነ ሲሆን በተለይ...

ባንካችን በጅማ ከተማ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ አካላት ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቡካሪ መስጂድ  አከናውኗል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የባንኩ ዋነኛ እሴት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቅዱስ የሆነውን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰርለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ባንካችን ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን ይኸን መሰል የበጎ አድራጎት ተግባራትን ለረዥም ጊዜ እያከናወነ እንደሚገኝ የገለጹት የማርኬቲንግና እና...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቀጣይ አምስት ወራት ሊተገበሩ በሚገቡ አንኳር የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ምክክር የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አጠናቀቀ።

ስብሰባው ለተከታታይ ሁለት ቀናት የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በኖራ ሪዞርት ተካሂዷል። በምክክር መርሃ ግብሩ የባንኩ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም እና የበጀት ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት ሊሰሩ በሚገቡ የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በባንክ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያለውን የስራ ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄደ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC) ጋር ያለውን የስራ ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም አከናውኗል። የዛሬው ውይይት ከዚህ በፊት በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ግሎባል ቱር በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘውን የደንበኞችን የስራ እንቅስቃሴ...

በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ባንኩ ባስቀመጣቸው መለኪያዎች መሰረት የሚበረታታ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት ዓባላት ገለፁ፡፡ የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀምን ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይላይት...

በላቀ አመራር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በላቀ የአመራር ሰጭነት Advanced Leadership Training ዙሪያ ለባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት በስካይ ላይት ሆቴል ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም አጠናቋል፡፡ ስልጠናው ከአልቲሜት የማማከር አገልግሎት ጋር በመተባበር የተሰጠ ሲሆን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በሆራ ኮርፖሬት ግሩፕ የመስክ ምልከታ አካሄደ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ግሎባል ቱር” በተሰኘ መሪ ቃል እያካሄደ የሚገኘውን የባንኩን ከፍተኛ ደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት የመጎብኘት መርሃ ግብር አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። ግሎባል ቱር በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ሲሆን ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሆራ ኮርፖሬት ግሩፕ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ ብርቱ አጋር መሆኑን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን (ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ የስኬት መዳረሻ ብርቱ አጋር ሆኖ እንደሚቀጥል የባንኩ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን ገለፁ። አቶ ሳኅለሚካኤል ይኸን ያሉት ሮዜታ ሪል እስቴት ከግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በተደረገለት የፋይናንስ ድጋፍ የንግድ ሱቆቹን እና አፓርትመንቶችን በድሬዳዋ ከተማ ገንብቶ...

The past

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቀጣይ አምስት ወራት ሊተገበሩ በሚገቡ አንኳር የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ምክክር የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አጠናቀቀ።

ስብሰባው ለተከታታይ ሁለት ቀናት የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በኖራ ሪዞርት ተካሂዷል። በምክክር መርሃ ግብሩ የባንኩ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም እና...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያለውን የስራ ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄደ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC) ጋር ያለውን የስራ ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም አከናውኗል። የዛሬው ውይይት...

በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ባንኩ ባስቀመጣቸው መለኪያዎች መሰረት የሚበረታታ ውጤት ማስመዝገቡን የባንኩ የቦርድ እና የማኔጅመንት ዓባላት ገለፁ፡፡ የባንኩ...

በላቀ አመራር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በላቀ የአመራር ሰጭነት Advanced Leadership Training ዙሪያ ለባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት በስካይ ላይት ሆቴል ሲሰጥ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በሆራ ኮርፖሬት ግሩፕ የመስክ ምልከታ አካሄደ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ግሎባል ቱር” በተሰኘ መሪ ቃል እያካሄደ የሚገኘውን የባንኩን ከፍተኛ ደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት የመጎብኘት መርሃ ግብር አጠናክሮ እንደቀጠለ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ ብርቱ አጋር መሆኑን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን (ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ የስኬት መዳረሻ ብርቱ አጋር ሆኖ እንደሚቀጥል የባንኩ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን ገለፁ። አቶ ሳኅለሚካኤል ይኸን ያሉት ሮዜታ...

ከፍተኛ ደንበኞችን የመጎብኘት ሂደት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ግሎባል ቱር በሚል መሪ ቃል እያካሄደ ያለውን የባንኩን ከፍተኛ ደንበኞች የመጎብኘት እና የውይይት መርሃ ግብር አጠናክሮ ቀጥሏል። የጉብኝት መርሃ ግብሩ ታኅሳስ 25...

በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት በተለያዩ የስራ መለኪያዎች የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ በመቐለ እና አካባቢው ለሚገኙ ቅርንጫፎች ታኅሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በፕላኔት...

በሁለንተናዊ ዘርፍ ምርጡ ባንክ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ውብሸት ዘገዬ (ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፋይናንስ ነክ በሆኑና ባልሆኑ መለኪያዎች በደንበኞች ዘንድ የመጀመሪያ ተመራጭ እና ምርጡ ባንክ እንዲሆን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የባንኩ ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ...