News

Stay Informed, Stay Empowered

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ምርጥ የቁጠባ ባንክ ዘርፍ አሸናፊ ሆነ

የአፍሪካ የባንክ እና ኢንሹራንስ ሽልማት በታንዛኒያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም በተለያዩ ዘርፎች የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ባንኮች እና ኢንሹራንሶች የሽማልት ሥነ ስርዓት ሰኔ 06 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በአፍሪካ የባንክ እና ኢንሹራንስ ሽልማት ላይ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ምርጥ የቁጠባ ባንክ ዘርፍ...

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመደካሞች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ሚያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በሜክሲኮ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ በቂርቆስ...

የሁለት ሚሊዬን ብር ድጋፍ ተደረገ !!!

የሁለት ሚሊዬን ብር ድጋፍ ተደረገ !!! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ብር ሁለት ሚሊዬን በማዕከሉ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድጋፍ እና ጉብኝት አድርጓል፡፡ “ለህብረተሰቡ መስጠት” የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አንዱ ዕሴት መሆኑን ድጋፉን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 1 ሚሊዮን 5 መቶ ሺ ብር ድጋፍ አደረገ

ባንካችን በቅርቡ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖቻችንን ቦታው ድረስ በመገኘት እንደወትሮው ሁሉ አጋርነቱን ከማሳየቱም ባሻገር የተጎዱ ወገኖቻችንን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚደረገው ድጋፍ ለማገዝ የብር 1,500,000.00 ድጋፍ አድርጓል። ይህ...

The past

Financial Literacy Takes Center Stage: Empowering Ethiopians Through Knowledge:

Financial Literacy Takes Center Stage: Empowering Ethiopians Through Knowledge: Understanding that financial inclusion...

Bridging the Gap: Democratizing Finance Through Mobile Money:

Unleashing the Power of Fintech: AI-powered Lending Redefines Access to Credit: In a testament to its embrace of...

Global Bank Ethiopia – A Catalyst for Transformation in Ethiopia’s Financial Landscape

Addis Ababa, Ethiopia – Global Bank Ethiopia, a trailblazer in the nation’s banking sector, continues to...

GBE Receives Valued Partner Award from Kerchanshe Trading PLC

Global Bank Ethiopia (GBE) has been awarded a prestigious “Valued Partner” award by one of its key corporate...