Search
Close this search box.

ግሎባል ባንክ ከሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር የስራ ስምምነት ውል ተፈራረመ

ግሎባል ባንክ እና ሶልጌት ጉዞ ኃ.የተ.የግ.ማ በጉዞጎ የሞባይል መተግበሪያ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ውል ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በጎልደን ሮያል ሆቴል የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ዳይሬቴክተር አቶ ሲሳይ አየለ እና የጉዞጎ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በሱፈቃድ ጌታቸው በተገኙበት ተፈራርመዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር ተከፈተ፡፡

ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር የኢፌዲሪ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በተገኙበት ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በይፋ ተከፈተ፡፡

ግሎባል ባንክ ከኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን አ.ማ ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ

ግሎባል ባንክ እና የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን አክሲዮን ማህበር ዘላቂ የሰራ ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት ደቡብ ግሎባል ባንክ ለኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን ቋሚ ሰራተኞች በሙሉ የቤትና አውቶሞቲቭ መግዣ የሚውል የብድር አግልግሎት ለኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን የሚሰጥ ሲሆን የዋስትና ድርጅቱ በበኩሉ በደቡብ ግሎባል ባንክ ተንቀሳቃሽ ና የጊዜ ገደብ ሂሳብ ላይ ገንዘብ […]