Search
Close this search box.

ግሎባል ባንክ ከኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን አ.ማ ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ

Share the Post:
ግሎባል ባንክ እና የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን አክሲዮን ማህበር ዘላቂ የሰራ ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት ደቡብ ግሎባል ባንክ ለኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና መድን ቋሚ ሰራተኞች በሙሉ የቤትና አውቶሞቲቭ መግዣ የሚውል የብድር አግልግሎት ለኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና መድን የሚሰጥ ሲሆን የዋስትና ድርጅቱ በበኩሉ በደቡብ ግሎባል ባንክ ተንቀሳቃሽ ና የጊዜ ገደብ ሂሳብ ላይ ገንዘብ ተቀማጭ ያደርጋል፡፡

Related Posts