Board Members Nomination Notice

Share the Post:

ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የ ግሎባል ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣቸው መመሪያዎች (ቁጥር SSB/54/2012 SSB/62/2015) እና በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት በ5ኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ምርጫ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ ዕጩዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡

   የዕጩ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር

1. አቶ አክሊሉ ካሳ ጭርሳ2. አለታ ላንድ ቡና ኃ/የተ/የግ/ማ/ር
(አቶ ሀብታሙ ሲላ ዳኤ)

3. ፉራ የልማት ጥናትና የትም/ተቋም አ.ማ

(አቶ ፍሬው በቀለ ዎራና)

4.  አቶ ጌታቸው ኑኔ ምናሴ

5. አቶ ጌታሁን ስለወንድም ዋቃለፋ

6. አቶ ጊንታሞ ኑራሞ ጎንቼ

7. አቶ ግዛው ወልደሰማያት ኃይለማርያም

8. አቶ ኃይሌ ሀመሮ ሐንቃሞ

9. አቶ ሉሉ ብርሃኑ ጋጌቦ

10. አቶ ማቴዎስ አሰሌ ኤርጋዶ

 11. አቶ መላኩ ገዙ ብርጨ12. አቶ መላኩ ወልደማርየም ባሊየ

13. አቶ መስፍን ደምሴ አብዲ

14. ወ/ሮ ንፁህወርቅ ሰይፉ መልካ

15. አቶ ኑረዲን አወል ይስሃቅ

16. አቶ ሲሞን መቻለ ኮልባዬ

17. አቶ ታሪኩ ብርሃኑ ዴታሞ

18. አቶ ታሪኩ ኦልጅራ ነገዎ

19. ዶ/ር ተገኔ ሐዋንዶ ጃሌ

20. አ/ሳደር ተስፋዬ ኃ/ማርያም ዓለሙ

21. ዶ/ር ውብሸት በቃሉ ሙሉሰው

22. አቶ ዮናስ አያሌው ተክሌ

የተጠባባቂ ዕጩዎች ዝርዝር

  1. አቶ ብርሃኑ ተስፋዬ ባላ
  2. አቶ ግዛቸው ፀጋዬ ደስታ
  3. አቶ ስለሺ ጥላሁን መንገሻ
  4. አቶ ያሬድ ቀፀላ ወልደየሱስ
  5. አቶ ዝናሬ ማሞ ኃይሌ
  • የዕጩ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር በእንግሊዝኛ ፊደል ቅደም ተከተል የተቀመጠ መሆኑን ኮሚቴው ይገልፃል፡፡

የ ግሎባል ባንክ አ.ማ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ

Related Posts

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና አርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከአርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 14 ቀን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና ሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 13 ቀን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አዳዲስ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን ተቀበለ፤ ስድስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን በዶክትሬት ዲግሪ አስመረቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባንኩን በቅርቡ የተቀላቀሉ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር የባንካችን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ...