የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የ ግሎባል ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 7 ቀን 2ዐ1ዐ ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡