ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል

Share the Post:

ደቡብ ሐቂቃ
ባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ግሎባል ባንክ
የዕድገትዎ መሰላል

Related Posts

ከደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ግሎባል ቱር በሚል መሪ ቃል ከደንበኞች ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ በጅማ ከተማ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር መስከረም 15...

ሴት ሰራተኞችን በማብቃት  ወደ አመራርነት ማምጣት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሴት ሰራተኞችን በማብቃት ወደ አመራርነት ማምጣት የሚያስችል የስልጠናና የትምህርት መርሃ ግብር መስከረም 10 ቀን 2018...

የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር ነሀሴ 27 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የደም...