Search
Close this search box.

ግሎባል ባንክ ከፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡

Share the Post:

ስምምነቱ ደንበኞች ወደ ባንኩ የሚያመጡት የውክልና ሰነድ ትክክለኛ መሆኑን ከኤጀንሲው መረጃ ቋት በቀጥታ የሚያረጋግጡበት ሥርዓትን ለማስጀመር የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀሰተኛ የውክልና ሰነድ ይዘው ወደ ባንኩ የሚቀርቡ ተገልጋዮችን በማስቀረት ወንጀልን መከላከል የሚያስችል መሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡

Related Posts