ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 የሥራ አፈጻጸምን ገምግሞ ለ2026/27 ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025/26 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም የገመገመበትን መርሃ ግብር ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አከናውኗል። ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት ባስቀመጣቸው ቁልፍ መለኪያዎች ማለትም፦የተቀማጭ ገንዘብ ዕድገት፣ የብድር አሰጣጥ እና የአመላለስ አፈጻጸም፣ የዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነት እና የደንበኞች እርካታ ዙሪያ የተመዘገቡ ውጤቶች በጥልቀት ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ወቅት የተመዘገቡ ውጤቶች ከመገምገማቸው ባሻገር በአፈጻጸም ወቅት […]