ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ተግባሩን ላለፉት ተከታታይ ዓመታት ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፣ የዘንድሮው መርሃ ግብር ለስምንተኛ ጊዜ የተከናወነ ነው። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ በርካታ ሀገር በቀል እና ልዩ ልዩ የፍራፍሬ ችግኞች ተተክለዋል። ባንካችን ከሚሰጠው […]