ባንኩ የተቋቋመበትን ዓላማ እንዲያሳካ ያልተቆጠበ ድጋፍ እናደርጋለን – ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ባንኩ የተጣለበትን ሀገራዊ እና ማህበራዊ ኃላፊነት በተሟላ ሁኔታ ተወጥቶ የተቋቋመበትን ዓላማ እውን እንዲያደርግ ከምንጊዜውም በላይ አብረው እንደሚሰሩ ገለፁ። የባንኩ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ይኸን የገለፁት ከባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት ውይይት በአካሄዱበት ወቅት ነው። በባንኩ ማኔጅመንት እና በባለአክሲዮኖች መካከል ቀጣይነት ያለው የመረጃ ልውውጥ እና የቅርብ […]