ከባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችለውን የውይይት መድረክ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አካሂዷል፡፡ መድረኩ ባለአክሲዮኖች ስለ ባንኩ ወቅታዊ የፋይናንስ አፈጻጸም፣ የወደፊት ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችና አጠቃላይ እድገት ግልጽ መረጃ የሚያገኙበት፤ እንዲሁም አስተያየትና ጥያቄዎቻቸውን በቀጥታ ለከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚያቀርቡበት ነው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር የሚያደርገውን ውይይት ማጠናከሩ፣ በባንኩ እና […]