የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሪሞን ጀነራል ትሬዲንግን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ተ/ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሳኅለሚካኤል መኮንን የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ፣ የሪሞን ጀነራል ትሬዲንግን የሥራ እንቅስቃሴ የጉብኝት እና የውይይት መርሃ ግብር መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ባንካችን ከደንበኞች ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር፣ የድርጅቱን ሁለገብ የሥራ እንቅስቃሴ በቅርበት መመልከት እና የጋራ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ መሆኑን ዶ/ር ሳኅለሚካኤል መኮንን በውይይቱ ወቅት ገልጸዋል። […]