ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና አርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከአርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ተቋማት አብሮነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በቀጣይ ለጋራ ስኬት አብሮ መስራት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ መክረዋል። አርፋሳ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ተሰማርቶ እንደሚገኝ የገለጹት የትሬዲንጉ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደገፋ ስሜ፤ ከግሎባል ባንክ […]