ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና አርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

Share the Post:

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከአርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡

በውይይቱ የሁለቱን ተቋማት አብሮነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በቀጣይ ለጋራ ስኬት አብሮ መስራት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ መክረዋል።

አርፋሳ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ተሰማርቶ እንደሚገኝ የገለጹት የትሬዲንጉ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደገፋ ስሜ፤ ከግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ጋር ያለውን የስራ አጋርነት አጠናክሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በውይይቱ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ተ/ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳኅለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) ጨምሮ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Related Posts

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና አርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከአርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 14 ቀን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና ሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 13 ቀን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አዳዲስ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን ተቀበለ፤ ስድስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን በዶክትሬት ዲግሪ አስመረቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባንኩን በቅርቡ የተቀላቀሉ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር የባንካችን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ...