ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ እና ከደንበኞቹ ጋር እያካሄድ ያለውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ በመቀጠል ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሙለጌ ፒ.ኤል.ሲ ጋር ውይይት አካዷል፡፡ በውይይቱ መድረክ ላይ የባንካችን ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳህለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) ፣ የባንኩ ቺፍ ኦፊሰሮች እና የመምሪያ ኃላፊዎች ከሙለጌ ፒ.ኤል.ሲ ባለቤት እና ሥራ አስፈፃሚ ሀጂ ሙስጠፋ አወል ጋር በጋር መስራት በሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎች […]