ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል

Share the Post:

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ እና ከደንበኞቹ ጋር እያካሄድ ያለውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ በመቀጠል ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሙለጌ ፒ.ኤል.ሲ  ጋር ውይይት አካዷል፡፡

በውይይቱ መድረክ ላይ የባንካችን ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳህለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) ፣ የባንኩ ቺፍ ኦፊሰሮች እና የመምሪያ ኃላፊዎች ከሙለጌ ፒ.ኤል.ሲ ባለቤት እና ሥራ አስፈፃሚ ሀጂ ሙስጠፋ አወል ጋር በጋር መስራት በሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡

ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ባለድርሻ አካላት እና ከደንበኞች ጋር የሚካሄደው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
 
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Related Posts

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ እና ከደንበኞቹ ጋር እያካሄድ ያለውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ በመቀጠል ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም...

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ ጉብኝት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ ጥቅምት...

ከከፍተኛ ደንበኞች ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ደንበኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያካሂደውን የጉብኝትና የውይይት መርሃ ግብር አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ባንካችን...