የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ ጉብኝት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ጉብኝት እና ውይይት አካሂደዋል። በጉብኝቱ ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳህለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር)፣ ቺፍ ኦፊሰሮች እንዲሁም የመምሪያ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ በበርካታ የስራ ዘርፎች በመሰማራት ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ የሚገኝ […]