ከከፍተኛ ደንበኞች ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል

Share the Post:

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ደንበኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያካሂደውን የጉብኝትና የውይይት መርሃ ግብር አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ባንካችን ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
 

በውይይት መድረኩ የባንካችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የዩኒየኑ አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን፤  በባንኩና በዩኒየኑ መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር ቀጣይነት ያለው የጋራ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የውይይቱ ዋና ዓላማ መሆኑ ተገልጿል፡፡
 
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ደንበኞች ጋር የሚያደርገውን የጉብኝትና የውይይት መርሃ ግብር በቀጣይም አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
 
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Related Posts

ከከፍተኛ ደንበኞች ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ደንበኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያካሂደውን የጉብኝትና የውይይት መርሃ ግብር አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ባንካችን...

ግሎባል ቱር ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የደንበኞችን የስራ እንቅስቃሴ እንዲሁም በጋራ ሊሰራባቸው በሚችሉ ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት የሚካሄድበት ግሎባል ቱር በዳዬ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና አርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከአርፋሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 14 ቀን...