ከደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል

Share the Post:

ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው የውይይት እና የጉብኝተ መርሃ ግብር ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአብዲሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ተካሂዷል፡፡

በውይይቱ የባንካችን ከፍተኛ ኃላፊዎች ከትሬዲንጉ መስራችና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዲሳ ሚዴቅሳ ጋር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡

ግሎባል ቱር በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Related Posts

ከደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው የውይይት እና የጉብኝተ መርሃ ግብር ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአብዲሳ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ እና ከደንበኞቹ ጋር እያካሄድ ያለውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ በመቀጠል ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም...

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ ጉብኝት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቶፕ ቢቨሬጅ እና ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ ጥቅምት...