ዲጂታል የኢንሹራንስ እና የአረቦን ብድር አገልግሎት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኒያላ ኢንሹራንስ እና ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ ጋር በመተባበር ዲጂታል የኢንሹራንስ እና የአረቦን ብድር አገልግሎትን ሀምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ አስጀምሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዲጂታል ባንኪንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ መቅደስ በቀለ፣ የኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር አቶ ተገኝ ማስረሻ፣ የካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አብርሀም […]
ለስኬታችሁ ብርቱ አጋር መሆናችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – አቶ ሳኅለሚካኤል መኮነን

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለደንበኞች የስኬት መዳረሻ ብርቱ አጋር ሆኖ እንደሚቀጥል የባንኩ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኅለሚካኤል መኮነን ገለፁ። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የባንኩን የስራ እንቅስቃሴ ከደንበኞቹ ጋር የሚያስተዋውቅበት “ግሎባል ቱር” የተሰኘውን የውይይት መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በኢስት ስታር ሆቴል አከናውኗል። በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት በሁሉም መመዘኛዎች አመርቂ ውጤት […]
የደንበኞቻችንን ፍላጎት ያማከለ የባንክ አገልግሎት እየተሰጠ ነው – አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የደንበኞቹን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ሁሉን አቀፍ የባንክ አገልግሎት በመላው የሀገራችን ክፍል እየሰጠ መሆኑን የባንኩ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን ገለፁ። አቶ ሳኅለሚካኤል ይኸን ያሉት “ግሎባል ቱር” በሚል መሪቃል በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአሶሳ ከተማ በአደረጉት የውይይት መርሃ ግብር ነው። በባንኩ እና በደንበኞች መካከል እንደ […]
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለስድስት ተከታታይ ወራት ያሰለጠናቸውን ከ70 በላይ ሠራተኞች አስመረቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “በሁሉን አቀፍ የባንክ አገልግሎት አሰጣጥ” ዙሪያ ለስድስት ተከታታይ ወራት ያሰለጠናቸውን ሠራተኞች ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ- ስርዓቱ ላይ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ፣ ቺፍ ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ኦፊሰር አቶ ሲሳይ አየለ እንዲሁም የባንኩ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል። ስልጠናው […]
በተሰለፈበት ሁሉ ማሸነፍ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ መለያ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በተሰማራበት የሥራ ዘርፍ ሁሉ ቀዳሚ እና አሸናፊ እንዲሆን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ተናገሩ፡፡ ዶ/ር ተስፋዬ ይኸን ያሉት ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ምርጥ የቁጠባ ባንክ ዘርፍ ተሸላሚ መሆኑንና የባንኩ የእግር ኳስ ቡድን የ2017 ዓ.ም የባንኮች እግር ኳስ ውድድርን በበላይነት ማጠናቀቁን አስመልክቶ ዋንጫውን ለዋና ሥራ አስፈፃሚው ሰኔ […]
ግሎባል ቱር በሽረ እንደስላሴ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሄደ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና አጠቃላይ የባንኩን ነባራዊ ሁኔታ ለደንበኞቹ የሚያስተዋውቅበት “ግሎባል ቱር” የተሰኘውን መርሃግብር በሽረ እንደስላሴ ከተማ በሚገኘው ቅርንጫፍ በተለያዩ ዝግጅቶች ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በድምቀት አካሂዷል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ስሙን የሚመጥን አገልግሎት በመላው የሀገራችን ክፍል እየሰጠ መሆኑን በመርሃ ግብሩ ወቅት ባደረጉት ንግግር የገለፁት የኮርፖሬት ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሳህለሚካኤል መኮንን አዳዲስ […]
ለአዲሱ የቦርድ ሥራ አመራር አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር ተካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አዲስ ለተመረጡ የቦርድ ሥራ አመራር አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ እና ሥራ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት አካሂዷል፡፡ ባንኩ ከዚህ በፊት ይስተዋሉ የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በማረም እና ጠንካራ ጎኖችን አጠናክሮ በማስቀጠል በማይናወጥ የእድገት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው የገለጹት የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ […]
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ምርጥ የቁጠባ ባንክ ዘርፍ አሸናፊ ሆነ

የአፍሪካ የባንክ እና ኢንሹራንስ ሽልማት በታንዛኒያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም በተለያዩ ዘርፎች የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ባንኮች እና ኢንሹራንሶች የሽማልት ሥነ ስርዓት ሰኔ 06 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በአፍሪካ የባንክ እና ኢንሹራንስ ሽልማት ላይ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ምርጥ የቁጠባ ባንክ ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በሽልማት ሥነ ሥርዓቱ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ተመራማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል፡፡ ግሎባል ባንክ […]