ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና ሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ ጋር በጋራ በመስራት ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ውይይት መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም በግሩፑ ዋና መስሪያ ቤት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ተቋማት አብሮነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በቀጣይ ለጋራ ስኬት አብሮ መስራት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ መክረዋል። ባለፉት ጊዜያት ይስተዋሉ የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት አዲስ ምዕራፍ መክፈት እንደሚገባም ተመላክቷል። ሴንቸሪ ቢዝነስ ግሩፕ […]
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አዳዲስ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን ተቀበለ፤ ስድስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን በዶክትሬት ዲግሪ አስመረቀ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባንኩን በቅርቡ የተቀላቀሉ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትን የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር የባንካችን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዮሴፍ ጌታቸው፣ ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳኅለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም በባንካችን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ ባንካችንን በአዲስ መልክ የተቀላቀሉት ወ/ሮ ሌንሴ ገለታ የሪቴል ባንኪንግ እና ሀብት ማሰባሰብ ቺፍ ኦፊሰር እንዲሁም ካሳ […]