የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

Share the Post:

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመደካሞች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ሚያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በሜክሲኮ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ አምስት እና በወረዳ ሰባት ኗሪ የሆኑና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብሩ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ በማዕድ ማጋራቱ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ፣ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶክተር) የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የዛሬውን ጨምሮ በተለያዩ ጊዜያት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE

Related Posts

ለስኬታችሁ መዳረሻ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ብርቱ አጋርነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ምርት እና አገልግሎቱን እንዲሁም የአሰራር ልህቀቱን ከደንበኞች ጋር የሚያስተዋውቅበት ግሎባል ቱር የተሰኘውን የውይይት...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025 የፈጠራና ልዕቀት ሽልማት አሸናፊ ሆነ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ International Center for Strategic Alliance ባዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ላይ ምርጥ እያደገ የሚገኝ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ዙር የአርንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ፈረንሳይ ሌጋሲዮን አቢሲኒያ ውሃ ፋብሪካ አካባቢ ሐምሌ...