ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ2025 የፈጠራና ልዕቀት ሽልማት አሸናፊ ሆነ

Share the Post:

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ International Center for Strategic Alliance ባዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ላይ ምርጥ እያደገ የሚገኝ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት አቅራቢ በመባል ልዩ ሽልማት መቀበሉን ለማብሰር እንወዳለን፡፡

ይህ ሽልማት ከሚያስገኘው ፋይዳ ውጭ፣ የባንካችንን በዲጂታል ዘርፉ እያደረገ ያለውን መልካም ጉዞ የሚያጎላ እንዲሁም ፈጠራ ላይ እና የተሻለ የደንበኞች ዲጂታል አገልግሎትን የሚያበረታታ መሆኑ እሙን ነው፡፡

ለዚህ ሽልማት እንድንበቃ ላደረጋችሁን የባንካችን ሰራተኞች፣ ደንበኞች፣ እንዲሁም አጋሮች ላቅ ያለ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

ለጋራ ስኬታችን

Related Posts

ከባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችለውን የውይይት መድረክ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም...

ባንኩ የተቋቋመበትን ዓላማ እንዲያሳካ ያልተቆጠበ ድጋፍ እናደርጋለን – ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ባንኩ የተጣለበትን ሀገራዊ እና ማህበራዊ ኃላፊነት በተሟላ ሁኔታ ተወጥቶ የተቋቋመበትን ዓላማ እውን...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ...