ከደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ ቀጥሏል

Share the Post:

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ግሎባል ቱር በሚል መሪ ቃል ከደንበኞች ጋር እያካሄደ ያለውን የውይይት እና የጉብኝት መርሃ ግብር ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከታደሰ ደስታ ቢዝነስ ግሩፕ አካሂዷል፡፡

ደንበኞች በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያነሷቸው ሀሳብ እና አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እና በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው አስቻይ ሁኔታዎች ዙሪያ መምከር የግሎባል ቱር ዋና ዓላማ ነው፡፡

በጉብኝት መርሃ ግብሩ የባንካችን ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳህለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) እና ከፍተኛ ኃላፊዎች ከታደሰ ደስታ ቢዝነስ ግሩፕ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

Related Posts

ከደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ግሎባል ቱር በሚል መሪ ቃል ከደንበኞች ጋር እያካሄደ ያለውን የውይይት እና የጉብኝት መርሃ ግብር ህዳር 8 ቀን 2019...

ከደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው የውይይት እና የጉብኝተ መርሃ ግብር ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአብዲሳ...

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ እና ከደንበኞቹ ጋር እያካሄድ ያለውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ በመቀጠል ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም...